Como instalar o arquivo APK / APKS / OBB no Android
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ምርጥ ምርጥ በሆኑት (ﷺ) ላይ ይውረድ።
.
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።።
ነብዩም (ﷺ) እንዲህ አወድሰዋቸዋል አወድሰዋቸዋል ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ
የምገኝበት ትውልድ ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው የሚቀጥለው ፣ የሚቀጥለው ... ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል። አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል ። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን እወቁ ፣ፈለጋቸውንም ተከተሉ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና። በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ ለህይወት ጉዟችን ብርሀን ነው ነው። የማንነታችን መለያ ነው ነው ነው ።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው። የማንነታችን መለያ ነው ነው ነው ነው ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር የሶሀበች ታሪክ የሚለው የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው/atualização ማድረግ ነው።።
ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ይህ ስራችን የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ለተለዩንም ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው" (ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።
ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።
አላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ወፍቀን መጨረሻችንንም መጨረሻችንንም አሳምርልን! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከአላህ ﷻ ነው።።
የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫን ይችላሉ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft